ብርሃን እና ቀለም

ብርሃን እና ቀለም

መኖሪያችን የሆነችው ምድር በተለያዩ ቀለማት ያጌጠች ናት። ብርሃንና ቀለም እንዲኖር ያደረገው ማን እንደሆነና ይህን ማድረጉ ስለ ባሕርያቱ ምን እንደሚገልጽ እንድትመረምር እንጋብዝሃለን።