ንድፍ አውጪ አለው?

ቀለማቸው የማይደበዝዝ ወፎች

ቀለማቸው የማይደበዝዝ ወፎች

ሰው ሠራሽ ዕቃዎችና ጨርቆች ቀለማቸው በጊዜ ሂደት ይለቃል፤ ብዙ ወፎች ግን መቼም ቢሆን ቀለማቸው የማይደበዝዘው ለምንድን ነው?