ንቁ! ቁጥር 1 2020 | ከውጥረት እፎይታ ማግኘት
ውጥረት እየበዛ መጥቷል። ሆኖም ከውጥረት እፎይታ ማግኘት የሚቻልበት መንገድ አለ።
ከውጥረት እፎይታ ማግኘት
ውጥረትን መቋቋም የሚቻለው እንዴት ነው?
ውጥረትን በተሻለ መንገድ ለመቋቋም አልፎ ተርፎም ለመቀነስ የሚረዱ አንዳንድ ጠቃሚ ምክሮችን ተመልከት።
ከውጥረት እፎይታ ማግኘት
ከውጥረት ነፃ የሆነ ሕይወት መምራት ትችላለህ
ውጥረት የሚፈጥሩ ነገሮችን ሙሉ በሙሉ ማስወገድ እንደማንችል የታወቀ ነው። ይሖዋ ግን ይችላል።
“የሰከነ ልብ ለሰውነት ሕይወት ይሰጣል”
በምሳሌ 14:30 ላይ የሚገኘው ይህ ሐሳብ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለው ምክር ጊዜ የማይሽረው እንደሆነ የሚያሳይ ነው።

