መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ሰኔ 2018

ይህ እትም ከነሐሴ 6 እስከ መስከረም 2, 2018 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

“መንግሥቴ የዚህ ዓለም ክፍል አይደለም”

ኢየሱስ በዘመኑ የነበሩ ውዝግቦችን በተመለከተ የወሰደው አቋም ከፖለቲካዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ሊኖረን ስለሚገባው አመለካከት ምን ትምህርት ይሰጠናል?

ይሖዋና ኢየሱስ አንድ እንደሆኑ ሁላችንም አንድ እንሁን

በአምላክ ሕዝቦች መካከል ያለውን አንድነት ለማጠናከር ምን ማድረግ ትችላለህ?

የአምላክን ሞገስ ማግኘት ይችል ነበር

የይሁዳ ንጉሥ የሆነው የሮብዓም ታሪክ ይሖዋ ከእያንዳንዳችን ምን እንደሚጠብቅ ለማወቅ ይረዳናል።

የአምላክን ሕጎችና መሠረታዊ ሥርዓቶች በመጠቀም ሕሊናችሁን አሠልጥኑ

አምላክ ሕሊናችንን እንደ ኮምፓስ እንድንጠቀምበት ሰጥቶናል፤ ሆኖም በትክክለኛው መንገድ እየመራን መሆኑን ማረጋገጥ ይኖርብናል።

ይሖዋ እንዲከበር ‘ብርሃናችሁ ይብራ’

ብርሃናችንን ለማብራት ምሥራቹን ከመስበክ በተጨማሪ ሌላም ማድረግ ያለብን ነገር አለ።

የሕይወት ታሪክ

በጭንቀቶቼ ሁሉ ማጽናኛ አግኝቻለሁ

ኤድዋርድ ቤዝሊ ከቤተሰብ ጋር የተያያዙ ችግሮች፣ ሃይማኖታዊ ተቃውሞና ተስፋ የሚያስቆርጡ ሁኔታዎች ደርሰውባቸዋል እንዲሁም በመንፈስ ጭንቀት ተውጠው ነበር።

ሰላምታ ያለው ኃይል

አጠር ያለ ሰላምታ እንኳ ትልቅ ጥቅም ሊያስገኝ ይችላል።

ታስታውሳለህ?

በቅርብ በወጡት የመጠበቂያ ግንብ እትሞች ላይ የተመሠረቱትን እነዚህን ጥያቄዎች መመለስ ትችላለህ?