መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም መስከረም 2022

ይህ እትም ከኅዳር 7–ታኅሣሥ 4, 2022 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የአንባቢያን ጥያቄዎች

በምድር ላይ ትንሣኤ የሚያገኙት እነማን ናቸው? የሚያገኙትስ ምን ዓይነት ትንሣኤ ነው?

የአንባቢያን ጥያቄዎች

ሐዋርያው ጳውሎስ ‘እንደ ጭንጋፍ የምቆጠር’ ሲል ምን ማለቱ ነበር? (1 ቆሮንቶስ 15:8)

የሕይወት ታሪክ

ስለ ይሖዋ መማርና ማስተማር በመቻሌ ደስተኛ ነኝ

የሕይወት ታሪክ፦ ሊዮን ዊቨር