መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ነሐሴ 2020 ይህ እትም፣ ከመስከረም 28–ኅዳር 1, 2020 የሚጠኑ ርዕሶችን ይዟል። “እውነተኛ መሠረት ያላትን ከተማ” እየተጠባበቅህ ነው? በትሕትና እና ልክህን በማወቅ ከአምላክህ ጋር ሂድ ትንሣኤ የአምላክን ፍቅር፣ ጥበብና ትዕግሥት ያሳያል በይሖዋ ጉባኤ ውስጥ ቦታ አለህ! ሌሎች በይሖዋ ጉባኤ ውስጥ ያላቸውን ቦታ አክብሩ