መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም መጋቢት 2016

ይህ እትም ከግንቦት 2 እስከ ግንቦት 29, 2016 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

ወጣቶች—ለመጠመቅ ዝግጁ ናችሁ?

ውሳኔ ለማድረግ የሚረዷችሁ ሦስት ጥያቄዎች እነሆ!

ወጣቶች—ለጥምቀት መዘጋጀት የምትችሉት እንዴት ነው?

ለመጠመቅ ዝግጁ እንደሆንክ የማይሰማህ ከሆነ ምን ማድረግ ይኖርብሃል? አሊያም ደግሞ አንተ መጠመቅ ብትፈልግም ወላጆችህ ግን መቆየት እንዳለብህ የሚሰማቸው ከሆነስ?

ክርስቲያናዊ አንድነታችን እንዲጠናከር የበኩልህን ማድረግ ትችላለህ—እንዴት?

በራእይ ምዕራፍ 9 ላይ ተመዝግቦ የሚገኘው ዘገባ አንድነት ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ጎላ አድርጎ ያሳያል።

ይሖዋ ሕዝቡን በሕይወት መንገድ ላይ ይመራል

የአምላክን መመሪያ ማግኘት እንደምንፈልግ ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

በጉባኤህ ውስጥ እርዳታ ማበርከት ትችላለህ?

በራስህ ጉባኤ ውስጥም ሆነህ የሚስዮናዊ መንፈስ ማሳየት ትችላለህ?

ነቢያት ያሳዩት መንፈስ ይኑራችሁ

ሕዝቅኤል፣ ኤርምያስና ሆሴዕ የተዉት ምሳሌ ስንዝል፣ ተስፋ ስንቆርጥ ወይም ከባድ ኃላፊነት ሲሰጠን የሚረዳን እንዴት ነው?

የአንባቢያን ጥያቄዎች

ታላቂቱ ባቢሎን የአምላክን ሕዝቦች በምርኮ ይዛ የነበረው መቼ ነው? ሰይጣን ኢየሱስን ሲፈትነው ወደ ቤተ መቅደሱ የወሰደው ቃል በቃል በአካል ነበር?