ምን ይመስልሃል?

ምን ይመስልሃል?
  • ሁሉም ሰው ሰላም የሚፈልግ ከሆነ ጦርነት ይህን ያህል የበዛው ለምንድን ነው?

  • በዓመፅ በተሞላ ዓለም ውስጥ እውነተኛ ሰላም ማግኘት ይቻላል?

  • ጦርነት የማይኖርበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?

መጽሐፍ ቅዱስ ለእነዚህ ጥያቄዎች የሚሰጠው መልስ ያስገርምህ ይሆናል፤ ግን መልሱ በጣም የሚያጽናና ነው።

መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ አስፈላጊ ርዕሰ ጉዳይ ምን እንደሚል ለምን አትመረምርም? ይህ መጠበቂያ ግንብ መጽሔት በዚህ ረገድ ይረዳሃል።