ዘላለማዊ ደስታ የ2026 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
ዓርብ
የዓርብ ፕሮግራም በማቴዎስ 5:3 ላይ የተመሠረተ ነው—“መንፈሳዊ ነገሮችን የተጠሙ ደስተኞች ናቸው።”
ቅዳሜ
የቅዳሜ ፕሮግራም በሐዋርያት ሥራ 20:35 ላይ የተመሠረተ ነው—“ከመቀበል ይልቅ መስጠት የበለጠ ደስታ ያስገኛል።”
እሁድ
የእሁድ ፕሮግራም በማቴዎስ 13:16 ላይ የተመሠረተ ነው—“ዓይኖቻችሁ ስለሚያዩ፣ ጆሮዎቻችሁም ስለሚሰሙ ደስተኞች ናችሁ።”
ለተሰብሳቢዎች የቀረበ መረጃ
በክልል ስብሰባው ላይ ለሚገኙ የቀረበ ጠቃሚ መረጃ።
እነዚህንስ አይተሃቸዋል?
ስለ እኛ
በ2026 የክልል ስብሰባ ላይ ይገኙ—“ዘላለማዊ ደስታ”
የይሖዋ ምሥክሮች በሚያዘጋጁት የዘንድሮው የሦስት ቀን የክልል ስብሰባ ላይ እንዲገኙ በአክብሮት ጋብዘንዎታል።
የክልል ስብሰባዎች
በአክብሮት ተጋብዘዋል፦ “ዘላለማዊ ደስታ” የ2026 የይሖዋ ምሥክሮች የክልል ስብሰባ
በ2026 “ዘላለማዊ ደስታ” በሚል መሪ ሐሳብ በሚካሄደው የክልል ስብሰባ ላይ ጋብዘንዎታል፤ ከፈጣሪ ጋር ዝምድና በመመሥረት ሁሌም ደስተኛ መሆን የሚችሉት እንዴት እንደሆነ ይማሩ።
የክልል ስብሰባዎች
የመጽሐፍ ቅዱስ ድራማ ማስተዋወቂያ፦ የኢየሱስ ወንጌል፦ ክፍል 4፣ 5 እና 6
ብዙዎች በኢየሱስ የተማረኩት ለምንድን ነው? የኢየሱስ ትምህርቶች፣ ሲወርድ ሲዋረድ በመጣው የአይሁዳውያን ወግ ላይ ጥያቄ ማስነሳታቸው ምን አስከተለ?

