አማርኛ
የመጽሐፍ ቅዱስ ድራማ ማስተዋወቂያ፦ የኢየሱስ ወንጌል፦ ክፍል 4፣ 5 እና 6
https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/500900025/univ/art/500900025_univ_sqr_xl.jpg

የመጽሐፍ ቅዱስ ድራማ ማስተዋወቂያ፦ የኢየሱስ ወንጌል፦ ክፍል 4፣ 5 እና 6

የመጽሐፍ ቅዱስ ድራማ ማስተዋወቂያ፦ የኢየሱስ ወንጌል፦ ክፍል 4፣ 5 እና 6

ኢየሱስ ሐዋርያቱን ጠራ። በትምህርቶቹ የብዙዎችን ልብ አነሳሳ፤ በርካታ ድንቅ ተአምራትም ፈጸመ። አገልግሎቱ የፈጠረው የለውጥ ንቅናቄ ያላስደሰታቸው ግን ነበሩ፤ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣው ወጋቸው አደጋ ላይ እንደወደቀ ተሰማቸው።