ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የአምላክን ሕግ አለመታዘዝ ለችግር ይዳርጋል

የአምላክን ሕግ አለመታዘዝ ለችግር ይዳርጋል

ሚክያስ ከእናቱ ገንዘብ ሰረቀ (መሳ 17:1, 2)

ሚክያስ ጣዖት አምልኳል፤ እንዲሁም ይሖዋ ከማደሪያ ድንኳኑና ከክህነት ጋር በተያያዘ ያቋቋመውን ሥርዓት ተላልፏል (መሳ 17:4, 5, 12it-2 390-391)

ሚክያስ መጨረሻ ላይ ባዶውን ቀረ (መሳ 18:24-26it-2 391 አን. 2)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ይሖዋን በመታዘዜ ምን ጥቅሞች አግኝቻለሁ?’