መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ግንቦት 2019
ይህ እትም ከሐምሌ 1 እስከ ነሐሴ 4, 2019 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።
የጥናት ርዕስ 19
ፍቅርና ፍትሕ—ክፋት በሞላበት ዓለም ውስጥ
ወላጆች ልጆቻቸውን ከፆታዊ ጥቃት መጠበቅ የሚችሉት እንዴት ነው? ሽማግሌዎችስ ለጉባኤው ጥበቃ ማድረግ የሚችሉት እንዴት ነው?
የጥናት ርዕስ 20
ጥቃት የደረሰባቸውን ማጽናናት
የአምላክ ቃል ፆታዊ ጥቃት ለተፈጸመባቸው ሰዎች የሚሆን ምን ማጽናኛ ይዟል? ሽማግሌዎችና የጎለመሱ ክርስቲያን እህቶችስ እነዚህን ሰዎች ማጽናናት የሚችሉት እንዴት ነው?
የጥናት ርዕስ 21
‘በዚህ ዓለም ጥበብ’ እንዳትታለሉ ተጠንቀቁ
አስተማማኝ መመሪያ ሊሰጠን የሚችለው ይሖዋ ብቻ ነው የምንለው ለምንድን ነው? መጽሐፍ ቅዱስ ለራሳችን ሚዛናዊ አመለካከት እንዲኖረን የሚረዳን እንዴት ነው?
የጥናት ርዕስ 22
የጥናት ልማዳችሁን አሻሽሉ!
በምናጠናበት ጊዜ ለየትኞቹ ነገሮች ቅድሚያ መስጠት እንዳለብን ማወቅና ከጥናታችን የተሟላ ጥቅም ማግኘት የምንችለው እንዴት ነው?