JW ላይብረሪ እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
በእምነታቸው ምሰሏቸው
የተለያየ አስተዳደግና ዕድሜ ያላቸው ሁለት ሰዎች ይህን ያህል የጠበቀ ወዳጅነት ሊመሠርቱ የቻሉት እንዴት ነው? የእነሱ ታሪክ ጥሩ ወዳጅነት ለመመሥረት የሚረዳህ እንዴት ነው?
JW ላይብረሪ ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕስ > በእምነታቸው ምሰሏቸው በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > በአምላክ ማመን > በእምነታቸው ምሰሏቸው በሚለው ሥር ይገኛል።
ንድፍ አውጪ አለው?
ካርፔንተር አንት የተባለው ጉንዳን አንቴናውን የሚያጸዳበት መንገድ
ይህ ትንሽ ነፍሳት በሕይወት መኖሩን እንዲቀጥል የግድ ንጽሕናውን መጠበቅ ያስፈልገዋል። ታዲያ ይህን ወሳኝ ተግባር የሚያከናውነው እንዴት ነው?
JW ላይብረሪ ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕስ > ንድፍ አውጪ አለው? በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ሳይንስ እና መጽሐፍ ቅዱስ > ንድፍ አውጪ አለው? በሚለው ሥር ይገኛል።