በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

አጭር መረጃ​—በዓለም ዙሪያ

  • የይሖዋ ምሥክሮች የሚሰብኩባቸው አገሮች​—239

  • የይሖዋ ምሥክሮች​—8,816,562

  • መጽሐፍ ቅዱስን የሚማሩ ሰዎች​—7,281,212

  • በዓመታዊው የክርስቶስ ሞት መታሰቢያ በዓል ላይ የተገኙ ሰዎች​—20,461,767

  • ጉባኤዎች​—118,177

 

በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

እኛ የይሖዋ ምሥክሮች በዓለም ዙሪያ የምንገኝ ሲሆን ከሁሉም ዘሮች የተውጣጣንና የተለያየ ባሕል ያለን ሰዎች ነን። በስፋት የምንታወቀው በስብከቱ ሥራችን ቢሆንም ያለንበትን ማኅበረሰብ የሚጠቅሙ ሌሎች ሥራዎችንም እናከናውናለን።