የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
ዜና
/assets/ct/28ada02fb0/images/syn_placeholder_sqr.png

ዜና

 

አዳዲስ ዜናዎች

የ2026 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 5

በዚህ ሪፖርት ላይ፣ በየቀኑ መንፈሳዊ ምግብ መመገብ ያለብን ለምን እንደሆነ እንመለከታለን። እንዲሁም ከአገልግሎታችን ጋር በተያያዘ የተደረጉትን ዝግጅቶች እናያለን።

አዳዲስ ዜናዎች

የ2026 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 5

በዚህ ሪፖርት ላይ፣ በየቀኑ መንፈሳዊ ምግብ መመገብ ያለብን ለምን እንደሆነ እንመለከታለን። እንዲሁም ከአገልግሎታችን ጋር በተያያዘ የተደረጉትን ዝግጅቶች እናያለን።

የ2026 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 4

በዚህ ሪፖርት ላይ፣ የዋናው መሥሪያ ቤት ተወካዮች እንዲሁም የበላይ አካል አባላት በቅርቡ ለቅርንጫፍ ቢሮዎች ያደረጉትን ጉብኝት በተመለከተ አስደሳች መረጃዎችን እናካፍላችኋለን። በተጨማሪም በኖርዌይና በስዊድን ያሉ ወንድሞቻችንን የአምልኮ ነፃነት የሚነኩ የፍርድ ቤት ውሳኔዎችን እንመለከታለን።

የ2026 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 3

በዚህ ሪፖርት ላይ፣ በሩሲያ ያሉ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ከዘጠኝ ዓመት በፊት እገዳ ከተጣለባቸው ጊዜ አንስቶ ስላሳዩት ጽናት እንመለከታለን። በተጨማሪም የኢየሱስ ወንጌል የተባለው ድራማ ክፍል 4፣ 5 እና 6 እንደወጣ ይገለጻል።

2026-03-26

ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2026 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 2

በዚህ ሪፖርት ላይ፣ የራስን ደም ለሕክምና ወይም ለቀዶ ጥገና ከመጠቀም ጋር በተያያዘ ባለን አቋም ላይ የተደረገውን ማስተካከያ እንመለከታለን።

2026-02-03

ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2026 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 1

በዚህ ሪፖርት ላይ፣ ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን መጽሐፍ ተጠቅሞ ውጤታማ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችን ለመምራት የሚረዳ አዲስ መመሪያ እንመለከታለን።

2026-01-02

ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2025 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 8

በዚህ ሪፖርት ላይ፣ የኢየሱስ ወንጌል የተባለው ድራማ እያስገኘ ያለውን ግሩም ውጤት እንመለከታለን።

2025-11-25

ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2025 የበላይ አካል ሪፖርት ቁጥር 7

በዚህ ሪፖርት ላይ፣ በ2025 የአገልግሎት ዓመት ሪፖርት ላይ ያሉትን ጎላ ጎላ ያሉ ገጽታዎች እንመለከታለን፤ እንዲሁም ይሖዋ ዓለም አቀፉን ሥራችንን እየባረከው ያለው እንዴት እንደሆነ እንነጋገራለን።

2025-10-07

ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2025 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 6

ይህ ሪፖርት፣ የ2026 የዓመት ጥቅስ ምን እንደሆነ ያሳውቃል፤ እንዲሁም አዲስ ኦሪጅናል መዝሙር መውጣቱን ያበስራል።

2025-10-07

ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2025 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 5

በዚህ ሪፖርት ላይ፣ ተጨማሪ ትምህርት ከመከታተል ጋር በተያያዘ ጥበብ የሚንጸባረቅበት ውሳኔ ለማድረግ የሚረዱንን የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች እንመለከታለን።

2025-07-14

ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2025 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 4

በዚህ ሪፖርት ላይ፣ ከተለያዩ ዓርማዎችና ባሕላዊ ድርጊቶች ጋር በተያያዘ ጥበብ የሚንጸባረቅበት ውሳኔ ለማድረግ የሚረዱ የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶችን እንመለከታለን።

2025-04-07

ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2025 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 2

በዚህ ሪፖርት ላይ፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ማንበብና መጻፍ ለማስተማር እያደረግን ስላለው ጥረት እንዲሁም የኢየሱስ ቤዛዊ መሥዋዕት ስለሚያስገኘው ሰላም እንመለከታለን፤ በተጨማሪም በ2025 የክልል ስብሰባ ላይ የሚዘመረው አዲስ መዝሙር መውጣቱን እናበስራለን።

2025-02-18

ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2025 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 1

በዚህ ሪፖርት ላይ፣ ሰዎችን ውደዱ—ደቀ መዛሙርት አድርጉ በተባለው ብሮሹር ተጨማሪ መረጃ ሀ ላይ የሚገኘውን “ለማስተማር የምንጓጓቸው እውነቶች” የሚለውን ክፍል መጠቀም የምንችለው እንዴት እንደሆነ እንመለከታለን። እነዚህን እውነቶች በደንብ ማወቃችን በአገልግሎት ላይ አስደሳች ውይይት ለማድረግ ያስችለናል።

2024-12-27

ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2024 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 8

በዚህ ሪፖርት ላይ፣ በቪዲዮዎቻችን ላይ ለሚወጡ ወንድሞችና እህቶች ሚዛናዊ አመለካከት መያዝ የምንችለው እንዴት እንደሆነ እንመለከታለን።

2024-11-20

ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2024 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 7

በዚህ ሪፖርት ላይ፣ በመላው ዓለም ስላሉ ወንድሞቻችን አንዳንድ መረጃዎችን እንሰማለን፤ እንዲሁም በቅርቡ የበላይ አካሉ አባላት ከሆኑት ከወንድም ጆዲ ጄድሊ እና ከወንድም ጄከብ ረምፍ ጋር የተደረገውን የሚያበረታታ ቃለ መጠይቅ እናያለን።

2024-10-21

ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2024 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 6

በዚህ ሪፖርት ላይ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በማስጀመር ላይ ማተኮራችንን መቀጠል የምንችለው እንዴት እንደሆነ እንመለከታለን።