ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ
ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።
ፖላንድ
Strażnica Towarzystwo Biblijne i Traktatowe
ul. Warszawska 14
05-830 NADARZYN
POLAND
+48 22-739-16-00
የጉብኝት ፕሮግራም
ከሰኞ እስከ ዓርብ
ጠዋት ከ2:00 እስከ 4:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 9:00
የሚወስደው ጊዜ 2 ሰዓት
ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በፖሊሽ ቋንቋ ይተረጎማሉ። ጉብኝቱ በዚህች አገር የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮች ያሳለፉትን ታሪክ ያካትታል።