ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ
ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።
ፓራጓይ
Asociación Torre de Vigía de Biblias y Tratados
San Roque González 234
Ruta 1, Km. 17
B° 25 de Mayo
PY - 2560 CAPIATA
PARAGUAY
+595-21-578-698
የጉብኝት ፕሮግራም
ከሰኞ እስከ ዓርብ
ጠዋት ከ3:00 እስከ 4:30 እና ከሰዓት ከ8:30 እስከ 10:00
የሚወስደው ጊዜ 1:15
ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች
በፓራጓይ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮችን መንፈሳዊ እንቅስቃሴ በበላይነት ይከታተላል። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችና መጽሔቶች በግዋራኒ እና በፓራጓይ ምልክት ቋንቋ ይተረጎማሉ፤ በተጨማሪም በድምፅ የሚቀረጹና በቪዲዮ የሚዘጋጁ ጽሑፎች አሉ።