ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ
ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።
ፊሊፒንስ
186 Roosevelt Ave
San Francisco del Monte
1105 QUEZON CITY
PHILIPPINES
+63 2-372-3745
+63 2-411-6090
የጉብኝት ፕሮግራም
ከሰኞ እስከ ዓርብ
ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00
የሚወስደው ጊዜ 1:30
ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች
መጠበቂያ ግንብ መጽሔት በፊሊፒንስ በሚገኙ ሰባት ዋና ዋና ቋንቋዎች ይተረጎማል። በስምንት ቋንቋዎች ቪዲዮዎችና በድምፅ የተቀረጹ ነገሮች ይዘጋጃሉ። እንዲሁም ጽሑፎች ከ3,000 ወደሚበልጡ ጉባኤዎች ይላካሉ።