በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ጉዋም

Watch Tower Bible and Tract Society

143 Jehovah St

BARRIGADA GU 96913

+1 671-632-0429

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በሚከተሉት ስድስት የማይክሮኔዢያ ቋንቋዎች ይተረጎማሉ፦ ቹኪስ፣ ኮስራይ፣ ማርሻልኛ፣ ፓላውኛ፣ ፖናፒያንኛና ያፕኛ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።