በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ጆርጂያ

Aerodromis Dasahleba 13th Street, No. 10

TBILISI, 0182

GEORGIA

+995 32-276-23-59

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:30 እስከ 4:30 እና ከሰዓት ከ7:30 እስከ 9:30

የሚወስደው ጊዜ 30 ደቂቃ

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በአዘርባጃንኛ፣ በጆርጂያኛ፣ በኩርድኛ (በሲሪሊክ ፊደላት) የሚተረጎሙ ከመሆኑም ሌላ በድምፅና በምስል የተቀረጹ ነገሮችም በዚህ ቋንቋ ይዘጋጃሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።