በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ጃፓን

Watch Tower Bible and Tract Society

4-7-1 Nakashinden

EBINA CITY

KANAGAWA-PREF

243-0496

JAPAN

+81 46-233-0005

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 2 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

በየዓመቱ ከ15 ሚሊዮን የሚበልጡ መጽሐፍ ቅዱሶች፣ መጻሕፍትና ብሮሹሮች እንዲሁም ከ100 የሚበልጡ መጽሔቶች ይታተማሉ። በየዓመቱ በ150 ቋንቋዎች የተዘጋጁ 5,700 ቶን የሚመዝኑ ጽሑፎች ይላካሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።