በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ዶሚኒካን ሪፑብሊክ

Autopista San Isidro #100

(Al lado de Coral Mall, Frente a Savica)

SANTO DOMINGO ESTE

DOMINICAN REPUBLIC

+1 809-595-4007

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

የስብከቱ ሥራ በዶሚኒካን ሪፑብሊክ ምን ያህል እየተስፋፋ እንዳለ እንድትመለከት እንዲሁም በዚህ አገር የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮች ያሳለፉትን ታሪክ እንድትቃኝ እንጋብዝሃለን።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።