በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ደቡብ አፍሪካ

1 Robert Broom Drive East

Rangeview

KRUGERSDORP

1739

SOUTH AFRICA

+27 11-761-1000

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ1:45 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 2 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

መጻሕፍት፣ መጽሔቶች፣ ብሮሹሮችና ትራክቶች በ121 ቋንቋዎች ታትመው በ11 አገሮች ውስጥ ወደሚገኙ 12,000 ጉባኤዎች ይላካሉ። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በ20 ቋንቋዎች ይተረጎማሉ። በ42 አገሮች ለሚካሄዱ የመንግሥት አዳራሽ ግንባታ ፕሮጀክቶች ድጋፍ ይሰጣል።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።