በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ

75, 13e Rue, Q. Industriel

LIMETE

KINSHASA

DEMOCRATIC REPUBLIC OF THE CONGO

+243 81-555-1000

+243 99-818-9791

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:30 እስከ 4:30 እና ከሰዓት ከ7:30 እስከ 9:30

የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

መጠበቂያ ግንብ መጽሔት በ7 ቋንቋዎች ሌሎች ጽሑፎች ደግሞ በ27 ተጨማሪ ቋንቋዎች ይተረጎማሉ። በየዓመቱ 1,670 ቶን የሚመዝን ጽሑፍ በአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች ወደሚገኙ 3,000 ጉባኤዎች ይላካል።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።