ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ
ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።
ኩባ
Ave. 15 #4608 e/ 46 y 48
PLAYA, LA HABANA
CUBA
+53 7 204 7598
+53 7 204 1026
የጉብኝት ፕሮግራም
ከሰኞ እስከ ዓርብ
ጠዋት ከ3:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት በኋላ ከ8:00 እስከ 10:00
የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት
ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በኩባ ምልክት ቋንቋ ይተረጎማሉ። በኩባ የሚገኙ ??? የሚያህሉ የይሖዋ ምሥክሮች የሚያደርጉትን መንፈሳዊ እንቅስቃሴ በበላይነት ይከታተላል።