በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ኢኳዶር

Sociedad de Estudiantes de la Biblia - Testigos de Jehová

Kilometer 23,5 via a la Costa (600 meters before the tollbooth)

GUAYAQUIL

ECUADOR

+593 4-371-2720

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:30 እስከ 10:30 እና ከሰዓት ከ7:30 እስከ 9:30

የሚወስደው ጊዜ 1:30

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

ከ900 የሚበልጡ ጉባኤዎች የሚያደርጉትን መንፈሳዊ እንቅስቃሴ በበላይነት ይከታተላል። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በኪችዋ እንዲሁም ከዚህ ቋንቋ ጋር በሚመሳሰሉት በኢኳዶር የምልክት ቋንቋና በሹዋር ይተረጎማሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።