በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ኢንዶኔዢያ

Saksi-Saksi Yehuwa Indonesia

Central Park APL Office Tower, Floor 31

Jl. S. Parman Kav. 28

Jakarta 11470

INDONESIA

+62-21-2986-0800

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ3:00 እስከ 5:00 እንዲሁም ከሰዓት ከ7:30 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 1:00

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

ቅርንጫፍ ቢሮው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በኢንዶኔዥያኛ እና 25 በሚያክሉ ሌሎች የአገሬው ቋንቋዎች ይተረጉማል። እንዲሁም ጽሑፎችን በኢንዶኔዥያ ሥር በሚገኙ ደሴቶች ሁሉ ይልካል።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።