በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ኢትዮጵያ

የይሖዋ ምሥክሮች፣ የካ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 12

የቤት ቁጥር 161 ኮተቤ መንገድ ላይ

ከኮተቤ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ 1 ኪ.ሜ. አለፍ ብሎ

አዲስ አበባ

ኢትዮጵያ

+251 11-617-0555

+251 91-121-3489 (ሞባይል)

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:20 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በኢትዮጵያ በሚነገሩ አምስት ቋንቋዎች ይተረጎማሉ። በኢትዮጵያና በአንዳንድ አጎራባች አገሮች የሚደረገውን መጽሐፍ ቅዱስን የማስተማር ሥራ በበላይነት ይከታተላል። በተጨማሪም በኢትዮጵያ የሚደረገውን የመንግሥት አዳራሾች ግንባታ በበላይነት ይከታተላል።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።