በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

አንጎላ

Avenida Talatona 1

LUANDA

ANGOLA

+244 923-166-760

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት በኋላ ከ7:00 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 45 ደቂቃ

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

ቅርንጫፍ ቢሮው የአንጎላን የምልክት ቋንቋ ጨምሮ በስምንት ቋንቋዎች የሚካሄደውን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችን የመተርጎም ሥራ ይከታተላል። የመንግሥት አዳራሾችን የግንባታ ሥራ ያስተባብራል፤ እንዲሁም በአንጎላ ወደሚገኙ ከ1,600 የሚበልጡ የይሖዋ ምሥክሮች ጉባኤዎች ጽሑፎችን ይልካል።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።