በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

አርጀንቲና

Roseti 1084

C1427BVV CDAD. AUT. DE BUENOS AIRES

ARGENTINA

54 11-3220-5900

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት በኋላ ከ7:30 እስከ 10:30

የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በአርጀንቲና ምልክት ቋንቋ እና በአገሪቱ ውስጥ በሚነገሩ ሌሎች አራት ቋንቋዎች ይተረጎማሉ። መጽሔቶች፣ ብሮሹሮች፣ ትራክቶች እና ሌሎች ጽሑፎች ታትመው ወደተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እንዲሁም ወደ ኡራጓይ ይላካሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።