በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

አልባኒያ

Autostrada Tiranë – Durrës, Km 1

Mëzez

TIRANË

ALBANIA

+355 42-407-255

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት በኋላ ከ7:00 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በአልባኒያኛ እና በአልባኒያኛ ምልክት ቋንቋ ይተረጎማሉ። በተለያዩ ቋንቋዎች የተዘጋጁ ጽሑፎች በአልባኒያ እና በኮሶቮ ወደሚገኙ ጉባኤዎች ይላካሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።