ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ
ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።
ኔዘርላንድ
Christelijke Gemeente van Jehovah’s Getuigen in Nederland
Noordbargerstraat 77
7812 AA EMMEN
NETHERLANDS
+31 591-683555
የጉብኝት ፕሮግራም
ከሰኞ እስከ ዓርብ
ጠዋት ከ2:00 እስከ 4:30 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 9:00
የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት
ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በደች የሚተረጎሙ ከመሆኑም ሌላ በብሬይል የተዘጋጁ ጽሑፎች በ12 ቋንቋዎች ይዘጋጃሉ። እንዲሁም በድምፅ የተቀረጹ ነገሮችና ቪዲዮዎች በተለያዩ ቋንቋዎች ይዘጋጃሉ።