በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ናይጄሪያ

Km 51, Benin-Auchi Road

IGIEDUMA 301110

EDO STATE

NIGERIA

+234 7080-662-020

+234 8039-003-790

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 2 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

በየዓመቱ 41 ሚሊዮን መጠበቂያ ግንብ እናንቁ! መጽሔቶች በዘጠኝ ቋንቋዎች ይታተማሉ። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች ወደተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እንዲሁም ወደ ሌሎች አምስት የምዕራብ አፍሪካ አገሮች ይላካሉ

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።