በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ታይዋን

Watch Tower Bible and Tract Society

No. 325, Shefu Road

Xinwu District

Taoyuan City 32746

TAIWAN

+886 3-477-7999

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በማንዳሪን ቻይንኛ እና በታይዋን የምልክት ቋንቋ ይተረጎማሉ። በድምፅ የተቀረጹ ነገሮች በአሚስ፣ በቡኑን (ደቡብ)፣ በማንዳሪን ቻይንኛ፣ በሃካ (ታይዋን) እና በሚን ናን (ታይዋን) እንዲሁም የቪዲዮ ቅጂዎች በታይዋን የምልክት ቋንቋ ይዘጋጃሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።