በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ታሂቲ

P.K. 2,7 Cote mer

Toahotu

Taiarapu Ouest

TARAVAO TAHITI

FRENCH POLYNESIA

+689 40-54-70-00

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 1:30

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በታሂቲኛ ይተረጎማሉ። ይህ ቅርንጫፍ ቢሮ በድምሩ የምዕራብ አውሮፓን ያህል ስፋት ባላቸው ትናንሽና ትላልቅ ደሴቶች ውስጥ የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮች የሚያከናውኑትን የማስተማር ሥራ በበላይነት ይከታተላል።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።