በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ቬኔዙዌላ

Av. Intercomunal La Victoria-El Consejo

Frente a La Mora II

LA VICTORIA 2121 ESTADO ARAGUA

VENEZUELA

+58 244-400-5000

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በቬኔዙዌላ ምልክት ቋንቋ እና በሌሎች አምስት የአገሪቱ ቋንቋዎች ይተረጎማሉ። እነሱም ጉዋሂቦ፣ ፔሞን፣፣ ፓያሮዋ፣ ዋራዎ እና ዩክፓ ናቸው። በየወሩ በ29 ቋንቋዎች የተዘጋጁ 27 ቶን የሚመዝኑ ጽሑፎች ይላካሉ። በቬኔዙዌላ የሚገኙ ከ140,000 የሚበልጡ የይሖዋ ምሥክሮች የሚያደርጉትን መንፈሳዊ እንቅስቃሴ በበላይነት ይከታተላል።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።