በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ብራዚል

Rodovia SP-141 - km 43

CESÁRIO LANGE-SP

18285-901

BRAZIL

+55 15-3322-9000

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 4:00 እና ከሰዓት በኋላ ከ7:00 እስከ 9:00

የሚወስደው ጊዜ 1:40

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

ሠላሳ ስድስት ሚሊዮን መጽሐፍ ቅዱሶች፣ መጽሐፎች እና ብሮሹሮች ይታተማሉ። በየዓመቱ ከ90 በሚበልጡ ቋንቋዎች የሚዘጋጁ በአማካይ 7,000 ቶን የሚመዝኑ ጽሑፎች ወደተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ይላካሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።