በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ቤኒን

ARTJB (Association religieuse des Témoins de Jéhovah du Bénin)

Route Inter-Etat Cotonou-Parakou

AB-CALAVI

BENIN

+229 97-97-00-60

+229 21-36-01-14

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 4:45 እና ከሰዓት በኋላ ከ7:00 እስከ 9:45

የሚወስደው ጊዜ 45 ደቂቃ

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በባሪባ፣ በፋን፣ በጋን፣ በጁላ፣ በካቢዬ፣ በሙር እና በዛርማ ቋንቋዎች ይተረጎማሉ። ጽሑፎች በቤኒን፣ በቡርኪና ፋሶ፣ በኒጀር እና በቶጎ ወደሚገኙ ከ500 የሚበልጡ ጉባኤዎች እና ቡድኖች ይላካሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።