በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ቤልጅየም

Christian Congregation of Jehovah’s Witnesses

rue d’Argile-Potaardestraat 60

B-1950 KRAAINEM

BELGIUM

+32 2-782-00-15

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 4:30 እና ከሰዓት በኋላ ከ7:00 እስከ 9:30

የሚወስደው ጊዜ 1:30

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

በቤልጅየም ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች የሚያደርጉትን መንፈሳዊ እንቅስቃሴ በበላይነት ይከታተላል። ጉብኝቱ የይሖዋ ምሥክሮች ያሳለፉትን ታሪክ ያካትታል።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።