በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ስፔን

Testigos Cristianos de Jehová

Ctra. M-108 Torrejón-Ajalvir, km. 5

28864 AJALVIR (MADRID)

SPAIN

+34 918-879-700

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:30 እስከ 6:00 እና ከሰዓት ከ8:30 እስከ 10:30

የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በባስክ፣ በካታላን፣ በጋሊሺያን፣ በቫሌንሺያን፣ በስፓንኛ እንዲሁም በስፓንኛ ምልክት ቋንቋዎች ይተረጎማሉ። በተጨማሪም በስፓንኛ ቋንቋ የሚዘጋጁ የሕትመት ውጤቶችን በብሬይልም ያዘጋጃል። ጉብኝቱ በስፔን የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮች ያሳለፉትን ታሪክ ያካትታል።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።