ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ
ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።
ስሪ ላንካ
Watch Tower Bible and Tract Society of Lanka
711 Station Road
WATTALA 11300
SRI LANKA
+94 11-2930-444
የጉብኝት ፕሮግራም
ከሰኞ እስከ ዓርብ
ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:15 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00
የሚወስደው ጊዜ 45 ደቂቃ
ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በሲንሃላ ቋንቋ የሚተረጎሙ ከመሆኑም ሌላ በድምፅ የተቀረጹ ነገሮችም በዚህ ቋንቋ ይዘጋጃሉ።