በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ሱሪናም

Garnizoenspad 239

DISTRICT WANICA

SURINAME

+597 328054

+597 328049

+597 328021

+597 328019

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 45 ደቂቃ

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

በሱሪናም የይሖዋ ምሥክሮች የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በበላይነት ይከታተላል። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች የሱሪናም የምልክት ቋንቋን ጨምሮ በአምስት ቋንቋዎች ይተረጎማሉ። በድምፅ የተቀረጹ ነገሮችም በተለያዩ ቋንቋዎች ይዘጋጃሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።