በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ሞዛምቢክ

Rua da Micaia No. 160

Bairro Triunfo

Costa do Sol

MAPUTO

MOZAMBIQUE

+258 21-450-500

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 9:30

የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችን በተለያዩ ቋንቋዎች የመተርጎሙን ሥራ በበላይነት ይከታተላል። ጉብኝቱ በዚህ አገር የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮች ያሳለፉትን ታሪክ ያካትታል።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።