በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ምያንማር

94-B Inya Rd

YANGON

MYANMAR

+95 1-511035

+95 1-512699

+95 1-535663

+95 1-513176

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

ምያንማርኛ፣ ቺንና (ሃካ) ካዪን (ስጋው) በተባሉት ቋንቋዎች እንዲሁም በሌሎች 13 ቋንቋዎች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች ይተረጎማሉ። በየዓመቱ 81 ቶን የሚመዝኑ ጽሑፎች በምያንማር ወደሚገኙ ከ80 ወደሚበልጡ ጉባኤዎችና ቡድኖች ይላካሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።