በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

መካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ

58 rue du Stade Boganda

BANGUI

CENTRAL AFRICAN REPUBLIC

+236 21-61-20-70

+236 21-61-89-25

+236 70-11-08-00

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ከ2:00 እስከ 5:00

የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

በመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ እና በቻድ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች የሚያደርጉትን መጽሐፍ ቅዱስ የማስተማሩን ሥራ እንዲሁም በእነዚህ አካባቢዎች የሚካሄደውን የመንግሥት አዳራሽ ግንባታዎች በበላይነት ይከታተላል። መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በሳንጎ እና በሌሎች ሰባት ቋንቋዎች ይተረጎማሉ።

የጉብኝት ብሮሹር አውርድ።