ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ
ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።
ሕንድ
927/1 Addevishwanathapura
Rajanukunte
Yelahanka
BANGALORE-KAR 560 064
INDIA
+91 98-4547-6425
+91 98-4534-8815
+91 96-8611-4293
+91 80-2846-8072
+91 80-2846-8073
የጉብኝት ፕሮግራም
ከሰኞ እስከ ዓርብ
ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:00 እስከ 9:00
የሚወስደው ጊዜ 1:30
ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች በ18 የአገሪቱ ቋንቋዎች ይተረጎማሉ። ጽሑፎች በ24 የአገሪቱ ቋንቋዎች የሚታተሙ ከመሆኑም ሌላ ወደተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎችና ወደ ዘጠኝ አገሮች ይላካሉ።