በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከቢሮዎቻችንና ከጉብኝት ጋር የተያያዘ መረጃ

ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንንና የሕትመት ሥራችንን እንድትጎበኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን። ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ የሚገኙበትን ቦታና የጉብኝት ሰዓቱን ማወቅ ትችላለህ።

ላይቤሪያ

Near Police Academy Junction

Kakata Highway

Paynesville City

MONROVIA

LIBERIA

+231 886-513-408

የጉብኝት ፕሮግራም

ከሰኞ እስከ ዓርብ

ጠዋት ከ2:00 እስከ 5:00 እና ከሰዓት ከ7:30 እስከ 10:00

የሚወስደው ጊዜ 1 ሰዓት

ዋና ዋና እንቅስቃሴዎች

በመላው ላይቤሪያ የሚገኙ ከ5,500 የሚበልጡ የይሖዋ ምሥክሮች የሚያደርጉትን መጽሐፍ ቅዱስን የማስተማር ሥራ በበላይነት ይከታተላል።

ጉብኝት ብሮሹር አውርድ።