በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ይሖዋ ታማኝ ፍቅር ከማሳየት ወደኋላ አላለም

ዮሴፍ አስጨናቂ ሁኔታ ቢያጋጥመውም ለአምላክም ሆነ ለሌሎች ፍቅር ያሳየው እንዲሁም መከራ ባጋጠመው ጊዜም ጭምር የይሖዋን ፍቅር የተመለከተው እንዴት እንደሆነ የሚያሳየውን ይህንን ቪዲዮ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን። ቪዲዮው በዘፍጥረት 37:1-36 እና 39:1-47:12 ላይ የተመሠረተ ነው።