በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የኢዮስያስ ታሪክ፦ ይሖዋን ውደዱ፤ ክፉ የሆነውን ነገር ጥሉ—ክፍል I

የኢዮስያስ ታሪክ፦ ይሖዋን ውደዱ፤ ክፉ የሆነውን ነገር ጥሉ—ክፍል I

ከሃዲ በሆነ ብሔር ውስጥ ያደገው ወጣቱ ኢዮስያስ ዙሪያውን በባአል አምላኪዎች ተከቧል። ታዲያ የብዙኃኑን ተጽዕኖ አሸንፎ ትክክል ለሆነው ነገር መቆም ይችል ይሆን?