የኢዮስያስ ታሪክ፦ ይሖዋን ውደዱ፤ ክፉ የሆነውን ነገር ጥሉ

ንጉሥ ኢዮስያስ ለይሖዋ አምላክ ባለው ፍቅር ተገፋፍቶ ከምድሪቱ ላይ የሐሰት አምልኮን የማጥፋት ዘመቻ ጀመረ። የሚደርስበትን ተቃውሞና የሚሰነዘርበትን ዛቻ ተቋቁሞ ዘመቻውን ዳር ማድረስ ይችል ይሆን?

የኢዮስያስ ታሪክ፦ ይሖዋን ውደዱ፤ ክፉ የሆነውን ነገር ጥሉ—ክፍል I

ከሃዲ በሆነ ብሔር ውስጥ ያደገው ወጣቱ ኢዮስያስ ዙሪያውን በባአል አምላኪዎች ተከቧል። ታዲያ በይሖዋ ዓይን ትክክል የሆነውን ነገር ያደርግ ይሆን?

የኢዮስያስ ታሪክ፦ ይሖዋን ውደዱ፤ ክፉ የሆነውን ነገር ጥሉ—ክፍል 2

ንጉሥ ኢዮስያስ ከምድሪቱ ላይ የሐሰት አምልኮን ለማስወገድ እንዲሁም በሕዝቡ ልብ ውስጥ ይሖዋን የመውደድና ትክክል የሆነውን ነገር የማድረግ ፍላጎት ለማሳደር ቆርጦ ተነስቷል። ይሳካለት ይሆን?